vacancy
Wondwossen
ክፍት የስራ ቦታ ማስታቂያ
ፎርቹን ኃ/የተወሰነ መሰረታዊ ቁጠባና ብድር የኀ/ሥ/ ማህበር በሀገር አቀፍ ደረጃ የገንዘብና ቁጠባና ብድር አገልግሎት ለመስጠት እውቅና የተቋቋመ እና እውቅና አግኝቶ እየሰራ ያለ ማህበር ሲሆን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ የስራ መደቦች ላይ ብቃት ያላቸው ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል ፡፡
ተፈላጊ ችሎታ፡- በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ በኢኮኖሚክስ በኮፕሬቲቭ ማናጅመንት በደቨሎፕመታል ኢኮኖሚክስ፣በማርኬቲንግ፣ እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና 4 የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት በገንዘብ ቁጠባና ብድር ላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት በቂ የሆነ የኮምፒውተርና ሶፍትዌር እውቀት ያለው/ላት ከፍተኛ ኮሚትመንት ያለው/ያላት እና ትርፍ ጊዜን ጭምር መስራት የሚችል/የምትችል
ደመወዝ፡- በስምምነት
ተፈላጊ ችሎታ፡- በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ በኢኮኖሚክስ በኮፕሬቲቭ ማናጅመንት በደቨሎፕመታል ኢኮኖሚክስ፣በማርኬቲንግ፣በባንኪንግ ኤንድ ኢንሹራንስ እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና 4 የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት በገንዘብ ቁጠባና ብድር ላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት በቂ የሆነ የኮምፒውተርና ሶፍትዌር እውቀት ያለው/ላት ከፍተኛ ኮሚትመንት ያለው/ያላት እና ትርፍ ጊዜን ጭምር መስራት የሚችል/የምትችል
ደመወዝ፡- በስምምነት
ተፈላጊ ችሎታ፡- በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ በኢኮኖሚክስ በኮፕሬቲቭ ማናጅመንት፣በማናጅመንት በደቨሎፕመታል ኢኮኖሚክስ፣በማርኬቲንግ፣በባንኪንግ ኤንድ ኢንሹራንስ እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና 4 የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት በገንዘብ ቁጠባና ብድር ላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት በቂ የሆነ የኮምፒውተርና ሶፍትዌር እውቀት ያለው/ላት ከፍተኛ ኮሚትመንት ያለው/ያላት እና ትርፍ ጊዜን ጭምር መስራት የሚችል/የምትችል
ደመወዝ፡- በስምምነት
ተፈላጊ ችሎታ፡- በጋዜጠኝነትና ኮሚኒኬሽን እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና 4 የስራ ልምድ የኢዲቲንግ፣ ኮንተትት ክሬኤቲንግ፣ ሶሻል ሚዲያ ማናጅመት፣ የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ እውቀት ያለው፣በቂ የሆነ የኮምፒውተርና ሶፍትዌር እውቀት ያለው/ላት ከፍተኛ ኮሚትመንት ያለው/ያላት እና ትርፍ ጊዜን ጭምር መስራት የሚችል/የምትችል
ደመወዝ፡- በስምምነት
ተፈላጊ ችሎታ፡- በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ በኢኮኖሚክስ በኮፕሬቲቭ ማናጅመንት በደቨሎፕመታል ኢኮኖሚክስ፣በማርኬቲንግ፣በባንኪንግ ኤንድ ኢንሹራንስ እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና 4 የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት በገንዘብ ቁጠባና ብድር ላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት በቂ የሆነ የኮምፒውተርና ሶፍትዌር እውቀት ያለው/ላት ከፍተኛ ኮሚትመንት ያለው/ያላት እና ትርፍ ጊዜን ጭምር መስራት የሚችል/የምትችል
ደመወዝ፡- በስምምነት
ለሁሉም የስራ መደቦች የስራ ቦታ፡- በዋናው መስሪያ ቤት አዲስ አበባ
ከዚህ በላይ በተጠቀሱት የስራ መደቦች መሰፈርቱን የምታሟሉ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በአካል በመምጣት ማመልከት የምትችሎ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
የማመልከቻ ቀን፡- 9/7/2018 እሰከ 21/7/2018 ዓ/ም በ10 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ዋናውን የት/ት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ይዛችሁ በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ሴት አመልካቾች እንዲወዳደሩ ይበረታታሉ፡፡